@swc79.bsky.socialOct 5, 2026, 2:19 PM"በሕጋዊ ምርጫ እምነት ጥለው በድምፃቸው ቅቡል መንግሥት ለማፅናት በተግባር ለታመኑ 54 ሚሊዮን ዜጎቻችን ከልብ የመነጨ ምስጋናዬን ለማቅረብ እወዳለሁ" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) #ትልቅ_ሀገር! #ትልቅ_ሕዝብ! #ታላቅ_ርዕይ!#Ethiopia #EBC #Medemer
@swc79.bsky.socialOct 5, 2026, 2:04 PMዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር እንዲሆኑ በእጩነት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀረቡ #ትልቅ_ሀገር! #ትልቅ_ሕዝብ! #ታላቅ_ርዕይ!#Ethiopia #EBC #Medemer
@swc79.bsky.socialOct 5, 2026, 2:03 PMወ/ሮ አየለች እሸቴ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባኤ ሆነው ተሰየሙ7ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የምክር ቤቱ መመሥረቻ 1ኛ መደበኛ ስብሰባ እየተካሄደ ነው። በዚህም ወ/ሮ አየለች እሸቴን የምክር ቤቱ ምክትል አፈ ጉባኤ አድርጎ ሰይሟል። #ትልቅ_ሀገር! #ትልቅ_ሕዝብ! #ታላቅ_ርዕይ! #Ethiopia #EBC #Medemer
@swc79.bsky.socialOct 5, 2026, 2:03 PMአቶ አሕመድ ሽዴ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ሆነው ቃለ መሐላ ፈፀሙ #ትልቅ_ሀገር! #ትልቅ_ሕዝብ! #ታላቅ_ርዕይ!#Ethiopia #EBC #Medemer
@swc79.bsky.socialOct 5, 2026, 1:10 PMአቶ አሕመድ ሽዴ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ሆነው ተሰየሙ 7ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የምክር ቤቱ መመሥረቻ 1ኛ መደበኛ ስብሰባ እየተካሄደ ነው። በዚህም አቶ አሕመድ ሽዴን የምክር ቤቱ አፈ ጉባኤ አድርጎ ሰይሟል። #ትልቅ_ሀገር! #ትልቅ_ሕዝብ! #ታላቅ_ርዕይ! #Ethiopia #EBC #Medemer
@swc79.bsky.socialOct 5, 2026, 1:08 PMየኢፌዴሪ ፌዴሬሽን ምክር ቤት የምሥረታ ሥነ ሥርዓት (በምሥል)#ትልቅ_ሀገር! #ትልቅ_ሕዝብ! #ታላቅ_ርዕይ!#Ethiopia #EBC #Medemer