Grilled Cheese

ExploreLog inSign up
Terms of UsePrivacy PolicyCommunity StandardsHelpGet the app

Grilled Cheese is a product of Village Compute

Version devBuilt at: 2026-10-15 18:15:53 EDT

Explore

PostsPeople
LatestRanked
@swc79.bsky.socialOct 5, 2026, 2:20 PM

ዓለም አዲስ መልክና ቅርጽ ለመያዝ እየታገለች ነዉ፡፡ በዚህ ጊዜ ቶሎ የነቁና ዝግጁ አቅም የገነቡ ሀገራት ማሸነፋቸዉ አይቀሬ ነዉ፡፡

እኛ አዲሱን የመደመር መንግሥት የምንመሰርተዉና የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመክፈቻ ጉባዔዉን የምንጀምረዉ ዓለም በዚህ የለዉጥ ንፋስ እየተመታ ባለበት ወቅት ነዉ፡፡ - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

#ትልቅ_ሀገር! #ትልቅ_ሕዝብ! #ታላቅ_ርዕይ!

Photo, no description
@swc79.bsky.socialOct 5, 2026, 2:19 PM

"በሕጋዊ ምርጫ እምነት ጥለው በድምፃቸው ቅቡል መንግሥት ለማፅናት በተግባር ለታመኑ 54 ሚሊዮን ዜጎቻችን ከልብ የመነጨ ምስጋናዬን ለማቅረብ እወዳለሁ"

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

#ትልቅ_ሀገር! #ትልቅ_ሕዝብ! #ታላቅ_ርዕይ!

#Ethiopia #EBC #Medemer

Photo, no description
@swc79.bsky.socialOct 5, 2026, 2:04 PM

ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር እንዲሆኑ በእጩነት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀረቡ

#ትልቅ_ሀገር! #ትልቅ_ሕዝብ! #ታላቅ_ርዕይ!

#Ethiopia #EBC #Medemer

@swc79.bsky.socialOct 5, 2026, 2:03 PM

ወ/ሮ አየለች እሸቴ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባኤ ሆነው ተሰየሙ

7ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የምክር ቤቱ መመሥረቻ 1ኛ መደበኛ ስብሰባ እየተካሄደ ነው።

በዚህም ወ/ሮ አየለች እሸቴን የምክር ቤቱ ምክትል አፈ ጉባኤ አድርጎ ሰይሟል።

#ትልቅ_ሀገር! #ትልቅ_ሕዝብ! #ታላቅ_ርዕይ!

#Ethiopia #EBC #Medemer

Photo, no description
@swc79.bsky.socialOct 5, 2026, 2:03 PM

አቶ አሕመድ ሽዴ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ሆነው ቃለ መሐላ ፈፀሙ

#ትልቅ_ሀገር! #ትልቅ_ሕዝብ! #ታላቅ_ርዕይ!

#Ethiopia #EBC #Medemer

Photo, no descriptionPhoto, no descriptionPhoto, no description
@swc79.bsky.socialOct 5, 2026, 1:10 PM

አቶ አሕመድ ሽዴ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ሆነው ተሰየሙ

7ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የምክር ቤቱ መመሥረቻ 1ኛ መደበኛ ስብሰባ እየተካሄደ ነው።

በዚህም አቶ አሕመድ ሽዴን የምክር ቤቱ አፈ ጉባኤ አድርጎ ሰይሟል።

#ትልቅ_ሀገር! #ትልቅ_ሕዝብ! #ታላቅ_ርዕይ!

#Ethiopia #EBC #Medemer

Photo, no description
@swc79.bsky.socialOct 5, 2026, 1:08 PM

የኢፌዴሪ ፌዴሬሽን ምክር ቤት የምሥረታ ሥነ ሥርዓት (በምሥል)

#ትልቅ_ሀገር! #ትልቅ_ሕዝብ! #ታላቅ_ርዕይ!

#Ethiopia #EBC #Medemer

@swc79.bsky.socialOct 1, 2026, 9:14 PM

አቶ አረጋ ከበደ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ሆነው ተሰየሙ

7ተኛ ዙር 1ኛ ዓመት መሥራች እና 1ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ያለው የአማራ ክልል ምክር ቤት አቶ አረጋ ከበደን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አድርጎ ሰይሟል፡፡

#ትልቅ_ሀገር #ትልቅ_ሕዝብ #ታላቅ_ርዕይ

#EBC

Photo, no description